Telegram 👉🏾https://t.me/our_product #ውጤታማ የመማር–ማስተማር ሂደቶች ከመጀመሪያ እስከ ማጠቃለያ በቅደም ተከተል፦ 1. ዝግጅት (Preparation) * የትምህርት ዕቅድ ማዘጋጀት * የመማሪያ መሳሪያዎችን ማዘጋጀት * በሚገባ መዘጋጀት 2. መግቢያ (Introduction) * ተማሪዎችን ለትምህርቱ ማነሳሳት * ያለፈውን ትምህርት መከለስ * ዓላማውን ግልጽ ማድረግ * የዕለቱን ት/ት ማስተዋወቅ * የዕለቱን ትም/ት አላማ መግለፅ 3. የትምህርት አቀራረብ (Presentation) * አዲስ ይዘት ማቅረብ * ከቀድሞ እውቀት ጋር ማገናኘት (pre-teaching) * መግለጫ፣ ምሳሌ መስጠት፣ ውይይት መጠቀም * አጭር ኖት መስጠት * ማብራሪያ መስጠት * ተማሪወችን ጥያቄ መጠየቅ * የቡድን/የግል/የጥንድ ስራ መስጠት 5. ማጠቃለያ (Summary) * ዋና ዋና ነጥቦችን ማጠቃለል * ቀጣይ ትምህርትን ማመቻቸት/ማሳወቅ 6. ግምገማ (Evaluation) * የተማሪ መረዳት መመዘን * ፈተና መስጠት * ጥያቄ መጠየቅ * የቤት/የክፍል/የቃል ጥያቄ መስጠት * Quiz መስጠት

HOW AND WHEN WE START YOUTUBE? Clear discussion livestram
6 views

አካውንትግ መውጫ ፈተና #ExitExam #accountingExitExam #ethiopia #subscribe #habesha @etubers @seifuonebs
59 views

እንዴት ቴሌብር ከፋይዳ ጋር ማገናኘት እንችላለን / How to FAYDA LINKAGE WITH TELEBIRR / @telebirr_et@bighabesha
86 views

ሙሉ አሞላል ህደት / HOW TO VERIFY IDENTITY FOR THE UPCOMMING REMEDIAL EXAM/ @InspireEthiopia@YomMedia3
30 views

ዩቱብ መቼ ነው የምከፍለን ሙሉ መረጃ YouTube Monetization Crateria Full Video @telebirr_et @bighabesha @etubers
78 views

ሙሉ አሞላል በቴሌ ብር / Exit Exam Registration Full Videos/ @telebirr_et @bighabesha
1.1K views